

ለ1 ቀን ወይም ለጥቂት ቀናት ለማረፍ ምቹ ነው። ከ 4 ሰዓት በኃላ በር ይዘጋል። ከፍ ያለ ድምፅ ወይም ጩኸት ከምሽቱ 4 ሰዓት በኃላ አይፈቀድም። ለድንገተኛ ችግር ግነ እንተባበራለን። የጋራ የቤተሰብ ሸንት ቤት ይጠቀማሉ ሻወር ቤት በቅርብ በክፍያ አለ:: ለተማሪ አስተያየት እናደርጋለን እማማ ሙሉ ብለው ይደውሉ
This listing is currently undergoing ESAP verification.
Latest feedback from guests who reviewed this property.
No reviews yet.